ራእይ 4:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ከዙፋኑ መብረቅ፣+ ድምፅና ነጎድጓድ ይወጣ ነበር፤+ በዙፋኑም ፊት የሚነድዱ ሰባት የእሳት መብራቶች ነበሩ፤ እነዚህም ሰባቱን የአምላክ መናፍስት ያመለክታሉ።+
5 ከዙፋኑ መብረቅ፣+ ድምፅና ነጎድጓድ ይወጣ ነበር፤+ በዙፋኑም ፊት የሚነድዱ ሰባት የእሳት መብራቶች ነበሩ፤ እነዚህም ሰባቱን የአምላክ መናፍስት ያመለክታሉ።+