-
ዮሐንስ 13:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 እነዚህን ነገሮች ስለምታውቁ ብትፈጽሟቸው ደስተኞች ናችሁ።+
-
-
ራእይ 1:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 የዚህን ትንቢት ቃል ጮክ ብሎ የሚያነብ ደስተኛ ነው፤ እንዲሁም ቃሉን የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፉትን ነገሮች የሚጠብቁት ደስተኞች ናቸው፤+ የተወሰነው ጊዜ ቀርቧልና።
-