ሉቃስ 12:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 “እላችኋለሁ፣ በሰዎች ፊት የሚመሠክርልኝን+ ሁሉ የሰው ልጅም በአምላክ መላእክት ፊት ይመሠክርለታል።+ 1 ዮሐንስ 2:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ወልድን የሚክድ ሁሉ በአብ ዘንድም ተቀባይነት የለውም።+ ወልድን አምኖ የሚቀበል ሁሉ+ ግን በአብም ዘንድ ተቀባይነት አለው።+