-
ማቴዎስ 24:42አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
42 ስለዚህ ጌታችሁ በየትኛው ቀን እንደሚመጣ ስለማታውቁ ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ።+
-
-
ሉቃስ 12:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ጌታቸው በሚመጣበት ጊዜ ነቅተው ሲጠባበቁ የሚያገኛቸው ባሪያዎች ደስተኞች ናቸው! እውነት እላችኋለሁ፣ ጌታቸው ለሥራ ካሸረጠና* በማዕድ እንዲቀመጡ ካደረገ በኋላ ቆሞ ያስተናግዳቸዋል።
-
-
ሉቃስ 12:39አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
39 ነገር ግን ይህን እወቁ፤ አንድ ሰው ሌባ በየትኛው ሰዓት እንደሚመጣ ቢያውቅ ኖሮ ቤቱ እንዳይደፈር በተከላከለ ነበር።+
-