አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ጴጥሮስ የመጽሐፉ ይዘት የጴጥሮስ ሁለተኛው ደብዳቤ የመጽሐፉ ይዘት 1 ሰላምታ (1) መመረጣችሁን አስተማማኝ አድርጉ (2-15) በእምነት ላይ የሚጨመሩ ባሕርያት (5-9) “ትንቢታዊው ቃል ይበልጥ ተረጋግጦልናል” (16-21) 2 “ሐሰተኛ አስተማሪዎች ይነሳሉ” (1-3) ሐሰተኛ አስተማሪዎች ፍርድ ይጠብቃቸዋል (4-10ሀ) ወደ እንጦሮጦስ የተጣሉ መላእክት (4) የጥፋት ውኃ፤ ሰዶምና ገሞራ (5-7) ሐሰተኛ አስተማሪዎች የሚያሳዩት ባሕርይ (10ለ-22) 3 ፌዘኞች ‘ጥፋት አይመጣም’ ይላሉ (1-7) ይሖዋ አይዘገይም (8-10) “ምን ዓይነት ሰዎች መሆን እንዳለባችሁ ልታስቡበት ይገባል!” (11-16) “አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር” (13) ተታላችሁ እንዳትወሰዱ ተጠንቀቁ (17, 18)