የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ll ክፍል 7
  • ኢየሱስ ማን ነበር?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኢየሱስ ማን ነበር?
  • አምላክን ታዘዝ፤ ለዘላለም ትኖራለህ!
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ኢየሱስ የአምላክ ልጅ ተብሎ የተጠራው ለምንድን ነው?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
አምላክን ታዘዝ፤ ለዘላለም ትኖራለህ!
ll ክፍል 7

ክፍል 7

ኢየሱስ ማን ነበር?

ይሖዋ ኢየሱስን ወደ ምድር ላከው። 1 ዮሐንስ 4:9

ኢየሱስ በሰማይ በአምላክ ቀኝ

ይሖዋን ለማስደሰት ከፈለግን ሌላም ልንሰማው የሚገባን ትልቅ ቦታ የሚሰጠው አካል አለ። ይሖዋ አዳምን ከመፍጠሩ ከረጅም ጊዜ በፊት በሰማይ አንድ ኃያል መንፈሳዊ አካል ፈጥሮ ነበር።

ማርያም እርጉዝ ሆና እና ኢየሱስ ከተወለደ በኋላ

ከጊዜ በኋላ፣ ይሖዋ ይህ መንፈሳዊ አካል በቤተልሔም፣ ማርያም ከተባለች አንዲት ድንግል እንዲወለድ አደረገ። ልጁም ኢየሱስ ተብሎ ተጠራ።—ዮሐንስ 6:38

ኢየሱስ ሰዎችን ስለ ይሖዋ ሲያስተምር

ኢየሱስ ሰው ሆኖ በምድር ላይ በኖረበት ጊዜ የአምላክን ባሕርያት ፍጹም በሆነ መንገድ አንጸባርቋል። ደግ፣ አፍቃሪና የሚቀረብ ሰው ነበር። ስለ ይሖዋ የሚናገረውን እውነት ለሌሎች በድፍረት ያስተምር ነበር።

ኢየሱስ መልካም ነገር ያደረገ ቢሆንም ሰዎች ጠልተውት ነበር። 1 ጴጥሮስ 2:21-24

ኢየሱስ አንዲትን ልጅ ከሞት ሲያስነሳና የታመመን ሰው ሲፈውስ

የሃይማኖት መሪዎቹ የሐሰት ትምህርቶቻቸውንና ክፉ ሥራቸውን ስለሚያጋልጥባቸው ኢየሱስን ይጠሉት ነበር።

ኢየሱስ የታመሙትን ፈውሷል፤ የሞቱ ሰዎችንም አስነስቷል።

ኢየሱስ ሲገረፍና ሲገደል

የሃይማኖት መሪዎቹ ሮማውያንን በማሳመን ኢየሱስን እንዲደበድቡትና እንዲገድሉት አደረጉ።

  • ስለ ኢየሱስ ማወቃችን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?—ዮሐንስ 17:3

  • ኢየሱስ ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት በሰማይ ምን ነገር አከናውኗል?—ቆላስይስ 1:15-17

    የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ