የግርጌ ማስታወሻ የዕብራይስጡ ቃል “ጾሃር” ነው። ይህ ቃል ከብርሃን ማስገቢያ ቀዳዳ ወይም መስኮት ይልቅ አንድ ክንድ ተዳፋት የሆነን ጣሪያ የሚያመለክት ሊሆን ይችላል።