የግርጌ ማስታወሻ ወይም “በእግርህ ታጠጣት።” በእግር ተጠቅሞ በውኃ ኃይል የሚሽከረከርን መንኮራኩር በማንቀሳቀስም ሆነ የውኃ መውረጃ ቦዮችን በመሥራትና በመክፈት ውኃ ማጠጣትን ያመለክታል።