የግርጌ ማስታወሻ ይህ የማዕረግ ስም “የግዛቱ ጠባቂዎች” የሚል ትርጉም ያለው ሲሆን እዚህ ላይ የተሠራበት በፋርስ ግዛት የሚገኙ የአውራጃ ገዢዎችን ለማመልከት ነው።