የግርጌ ማስታወሻ ቃል በቃል “ማዛሮትን።” በ2ነገ 23:5 ላይ የገባው ከዚህ ቃል ጋር ተዛማጅነት ያለው በብዙ ቁጥር የተሠራበት ቃል የዞዲያክ ኅብረ ከዋክብትን ያመለክታል።