የግርጌ ማስታወሻ በግሪክኛው ሰብዓ ሊቃናት መሠረት “100 ክንድ የሆነ መተላለፊያ” ነው። የዕብራይስጡ ጽሑፍ “አንድ ክንድ የሆነ መንገድ” ይላል። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ለ14ን ተመልከት።