የግርጌ ማስታወሻ ቃል በቃል “የማዕዘኑ ራስ።” እዚህ ላይ የገባው ግሪክኛ ቃል ሁለት የሕንጻ ግድግዳዎች የሚገናኙበት ማዕዘን አናት ላይ የሚቀመጥ ድንጋይን ያመለክታል።