የግርጌ ማስታወሻ ከፍተኛ ተአማኒነት ያላቸው በእጅ የተጻፉ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊ ቅጂዎች እንደሚያመለክቱት የማርቆስ ወንጌል የሚያበቃው ቁጥር 8 ላይ ነው። ከተጨማሪው መረጃ ላይ ሀ3ን ተመልከት።