የግርጌ ማስታወሻ a ኃጢአት የሚለው ቃል ትክክል ያልሆነ ነገር ማድረግን ብቻ የሚያመለክት አይደለም። ከዚህ ይልቅ ከአዳምና ከሔዋን የወረስነውን ወደተሳሳተ አቅጣጫ የሚመራ ዝንባሌም ያመለክታል።