የግርጌ ማስታወሻ a በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ተግሣጽ” የሚለው ቃል ትምህርት፣ መመሪያና እርማት ከመስጠት ጋር የተያያዘ ነው። በልጆች ላይ ጉዳት ማድረስን ወይም በጭካኔ መቅጣትን አያመለክትም።—ምሳሌ 4:1