የግርጌ ማስታወሻ a ለምሳሌ ያህል፣ መጽሐፍ ቅዱስ ከመናፍስታዊ ድርጊት፣ ከፆታ ብልግናና ከዓመፅ ጋር የተያያዙ ነገሮችን ያወግዛል።—ዘዳግም 18:10-13፤ ኤፌሶን 5:3፤ ቆላስይስ 3:8