የግርጌ ማስታወሻ
a በማክሊንቶክና በስትሮንግ የተዘጋጀው ሳይክሎፒዲያ ጥራዝ 9፣ ገጽ 212 እንዲህ ይላል፦ “ቅዱስ ቁርባን የሚለው ሐረግ በአዲስ ኪዳን ውስጥ አይገኝም፤ በተጨማሪም μυστήριον [ሚስቴሪዮን፣ ሚስጥር ማለት ነው] የሚለው የግሪክኛ ቃል ጥምቀትን፣ የጌታ ራትን ወይም ማንኛውንም ክብረ በዓል ለማመልከት ተሠርቶበት አያውቅም።”