የግርጌ ማስታወሻ
b አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ከጌታ ራት ጋር በተያያዘ ‘በበላችሁና በጠጣችሁ ቁጥር’ የሚለውን አገላለጽ ይጠቀማሉ፤ አንዳንዶች ይህ አባባል በዓሉ ምን ያህል ጊዜ በተደጋጋሚ መከበር እንዳለበት ይጠቁማል በሚል ይረዱታል። ይሁን እንጂ መጀመሪያ በተጻፈበት ቋንቋ እዚህ ቦታ ላይ የገባበት መንገድ “በ . . . ጊዜ” ወይም “ጊዜ ሁሉ” የሚል ሐሳብ ያስተላልፋል።—1 ቆሮንቶስ 11:25, 26 አዲሱ መደበኛ ትርጉም፤ የ1954 ትርጉም