የግርጌ ማስታወሻ a በተመሳሳይም ፕሮፌሰር ሮበርት ቶማስ በራእይ 7:4 ላይ የተጠቀሰውን 144,000 የሚለውን ቁጥር በተመለከተ እንዲህ ሲሉ ጽፈዋል፦ “በምዕራፍ 7 ቁጥር 9 ላይ ከሚገኘው ብዛቱ ያልተወሰነ ቁጥር በተለየ መልኩ ይህ ቁጥር [144,000] የተወሰነ ብዛትን ያመለክታል። ይህ ቁጥር ምሳሌያዊ በሆነ መንገድ ከተወሰደ [በራእይ] መጽሐፍ ውስጥ የሚገኝ የትኛውም ቁጥር ቃል በቃል ሊወሰድ አይችልም።”—ሬቨሌሽን 1-7: አን ኤክሴጄቲካል ኮሜንተሪ፣ ገጽ 474