የግርጌ ማስታወሻ c መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ የሚጠቀምባቸው ሰዎች ፈጽሞ ሊሳሳቱ እንደማይችሉ አይናገርም። ከዚህ ይልቅ “ኃጢአት የማይሠራ ሰው የለም” በማለት እውነታውን በግልጽ ያስቀምጣል።—1 ነገሥት 8:46