ገጽ 2
ጦርነት የማይኖርበት ጊዜ 3-11
ዓለም ሰላም ለማግኘት ያለው ተስፋ አስተማማኝ አይመስልም። ምንም እንኳ ብዙዎች ስለ ወደፊቱ ጊዜ ብሩህ አመለካከት ባይኖራቸውም ጦርነት የማይኖርበት ዓለም የሚመጣበት ጊዜ በጣም ቅርብ እንደሆነ እርግጠኞች ልንሆን የምንችለው ለምንድን ነው?
ጥላቻዬ ወደ ፍቅር ተለወጠ 13
የኦስትሪያ ተወላጅ የሆነው ሉትቪክ ቩርም አክራሪ ናዚና የኤስ ኤስ አባል ሆኖ ነበር። አመለካከቱንና ሕይወቱን የለወጠው ነገር ምንድን ነው?
[በገጽ 40 ላይ የሚገኝ የሥዕሎቹ ምንጮች]
የመጀመሪያው ገጽ የላይኛው ፎቶ:- U.S. National Archives photo.
የመጀመሪያው ገጽ ከላይ በስተቀኝ ያለው ፎቶ:- WHO photo by W. Cutting.
የመጨረሻው ገጽ ከላይ በስተቀኝ ያለው ፎቶ:- USAF photo.