የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 10/06 ገጽ 31
  • መልስህ ምንድን ነው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መልስህ ምንድን ነው?
  • ንቁ!—2006
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የሚከተሉትን መንፈሳዊ ፍጥረታት ማንነት ለይ
  • ዘመኑ መቼ ነበር?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • እኔ ማን ነኝ?
  • ከዚህ እትም
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2006
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2006
  • መልስህ ምንድን ነው?
    ንቁ!—2007
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2006
g 10/06 ገጽ 31

መልስህ ምንድን ነው?

የሚከተሉትን መንፈሳዊ ፍጥረታት ማንነት ለይ

በሥዕሎቹ ላይ የሚታዩትን የመላእክት ዓይነት ከስማቸው ጋር በመሥመር አገናኝና ለጥያቄዎቹ መልስ ስጥ።

የመላእክት አለቃ

የመላእክት አለቃ ስሙ ማን ነው?

ኪሩቤል

ኪሩቤል በዔድን ውስጥ የሚጠብቁት ምን ነበር?

ሱራፌል

ኢሳይያስ ሱራፌል ምን ብለው ሲጮኹ ሰማ?

መላእክት

ቢያንስ ቢያንስ ምን ያህል መላእክት ይኖራሉ?

1. ......

2. ......

3. ......

4. ......

◼ ለውይይት:- ስለ ይሖዋ ሰማያዊ ፍጥረታት ማወቅህ ድፍረት የሚጨምርልህ እንዴት ነው?—2 ነገሥት 6:15-17

ዘመኑ መቼ ነበር?

ሥዕሉንና ታሪኩ የተፈጸመበትን ትክክለኛ ዘመን በመሥመር አገናኝ።

1761 ከክ. ል. በፊት 538 ከክ. ል. በፊት ገደማ 33 ከክ. ል. በኋላ

1728 ከክ. ል. በፊት 455 ከክ. ል. በፊት ገደማ 44 ከክ. ል. በኋላ

5. ሥራ 12:5-11

6. ዘፍጥረት 32:22-30

7. ዳንኤል 6:22

እኔ ማን ነኝ?

8. አንድ መልአክ የሰጠኝን ማስጠንቀቂያና የአንዲትን አህያ ቅሬታ ችላ ብያለሁ።

እኔ ማን ነኝ?

9. ለዳንኤል፣ ለዘካርያስና ለአማኑኤል እናት መልእክት አድርሻለሁ።

ከዚህ እትም

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ገጽ 4 ቴሌቪዥን መመልከት ማር ከመብላት ጋር የሚመሳሰለው እንዴት ነው? (ምሳሌ 25:․․․)

ገጽ 7 በቴሌቪዥን ስለምንመለከተው ነገር ጥንቃቄ ማድረግ የሚኖርብን ለምንድን ነው? (ምሳሌ 13:․․․)

ገጽ 11 አንድ ሰው ሲሞት በሕይወት እያለ ያቀደው ሁሉ ምን ይሆናል? (መዝሙር 146:․․․)

ገጽ 21 ይሖዋ ሥር የሰደደ የአመጋገብ ችግር ላለባቸው ወጣቶች ምን አመለካከት አለው? (መዝሙር 22:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

(መልሱ በገጽ 27 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ኪሩቤል። “ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውን መንገድ።”—ዘፍጥረት 3:24

2. የመላእክት አለቃ። ሚካኤል።—ይሁዳ 9

3. መላእክት። ብዙ ሚሊዮን።—ዳንኤል 7:10

4. ሱራፌል። “ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”—ኢሳይያስ 6:3, 6, 7

5. 44 ከክ. ል. በኋላ

6. 1761 ከክ. ል. በፊት

7. በ538 ከክ. ል. በፊት ገደማ

8. በለዓም።

9. ገብርኤል።

[በገጽ 31 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

መካከለኛው ክብ ምስል:- ©Alan Copson/Agency Jon Arnold Images/age fotostock

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ