የርዕስ ማውጫ
ንቁ! መጋቢት 2010
ፍጥረት ቀድሟቸዋል
ሰዎች ከጊዜ በኋላ የፈለሰፏቸውን ነገሮች ከተፈጥሮ ጋር በማነጻጸር ምን ልንማር እንችላለን?
6 ቴሌቪዥን
24 የኦዴሳ ዋሻዎች—መግቢያ መውጫው የሚያደናግር የመሬት ውስጥ መተላለፊያ
27 ከዓለም አካባቢ
30 ከአንባቢዎቻችን
31 ቤተሰብ የሚወያይበት
32 ኢየሱስ ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሰጥቷል
ስለ ይሖዋ ምሥክሮች እንዳውቅ ያነሳሳኝ ነገር 12
አንድ የጦር መሪ የነበረ ሰው ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ለማወቅ ያነሳሳው ነገር ምን እንደሆነ ስታውቅ ትገረም ይሆናል።
ሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች አሁንም ይጠቅማሉ? 28
በሙሴ ሕግ ውስጥ የነበሩት ዝርዝር መመሪያዎች እንዲሁም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተመዝግበው የሚገኙት ረጅም ዝርዝር ያላቸው የዘር ሐረጎች በዛሬው ጊዜ እንዴት እንደሚጠቅሙን ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።