የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 3/10 ገጽ 31
  • ቤተሰብ የሚወያይበት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቤተሰብ የሚወያይበት
  • ንቁ!—2010
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በዚህ ሥዕል ላይ ምን ስህተቶች ይታዩሃል?
  • ስለ ንጉሥ ሰለሞን ምን የምታውቀው ነገር አለ?
  • ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ
  • ከዚህ እትም
  • በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች
  • ቤተሰብ የሚወያይበት
    ንቁ!—2010
  • ቤተሰብ የሚወያይበት
    ንቁ!—2010
  • ቤተሰብ የሚወያይበት
    ንቁ!—2010
  • ቤተሰብ የሚወያይበት
    ንቁ!—2010
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2010
g 3/10 ገጽ 31

ቤተሰብ የሚወያይበት

በዚህ ሥዕል ላይ ምን ስህተቶች ይታዩሃል?

ዘፀአት 12:1-8, 17-20, 24-27ን፤ ማርቆስ 14:12, 22-26ን እና ዮሐንስ 13:1, 21-30ን አንብብ። ከዚያም የጌታ ራት በዓልን ሲያከብሩ የሚያሳየውን ሥዕል ተመልከት። በዚህ ሥዕል ላይ ስህተት የሆኑት ነገሮች የትኞቹ ናቸው? መልስህን ከታች ባሉት ክፍት ቦታዎች ላይ ጻፍ።

1. ․․․․․

2. ․․․․․

3. ․․․․․

ለውይይት፦

ኢየሱስ ሥጋውን ለማመልከት ያልቦካ ቂጣ የተጠቀመው ለምንድን ነው? ፍንጭ፦ 1 ቆሮንቶስ 5:6-8ን እና ዕብራውያን 4:14, 15ን አንብብ።

ስለ ንጉሥ ሰለሞን ምን የምታውቀው ነገር አለ?

4. የሰለሞን እናት ስም ማን ነው?

ፍንጭ፦ 2 ሳሙኤል 12:24ን አንብብ።

․․․․․

5. ዳዊትና የሰለሞን እናት ከሰለሞን ሌላ ስንት ልጆች ነበሯቸው?

ፍንጭ፦ 2 ሳሙኤል 11:26, 27ን እና 1 ዜና መዋዕል 3:5ን አንብብ።

․․․․․

ለውይይት፦

ሰለሞን እጅግ ጠቢብ የነበረው ለምንድን ነው?

ፍንጭ፦ 1 ነገሥት 3:5-14ን አንብብ።

አንተስ ጠቢብ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

ገጽ 19 ለብቻ ሆኖ በነገሮች ላይ ማሰላሰል የምን ነገር ምልክት ነው? ምሳሌ 1:․․․

ገጽ 19 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ የት ሆነው እንዲጸልዩ መክሯቸው ነበር? ማቴዎስ 6:․․․

ገጽ 28 “ቅዱሳን መጻሕፍት” ለምን ለምን ነገር ይጠቅማሉ? 2 ጢሞቴዎስ 3:․․․

ገጽ 29 ‘ከቅዱሳን መጻሕፍት የምናገኘው መጽናኛ’ ምን እንዲኖረን ያስችለናል? ሮም 15:․․․

● መልሱ በገጽ 14 ላይ ይገኛል

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ሐዋርያቱ 11 እንጂ 12 መሆን የለባቸውም።

2. ቂጣው ያልቦካ ስለነበር ጠፍጣፋ እንጂ የነፋ መሆን የለበትም።

3. ሥጋው የበግ እንጂ የአሳማ ሥጋ አልነበረም።

4. ቤርሳቤህ።

5. ዳዊትና ቤርሳቤህ ከሰለሞን ሌላ አራት ወንዶች ልጆች ነበሯቸው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ