የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 20-21
  • መጠጣት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጠጣት
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 20-21

መጠጣት

መጽሐፍ ቅዱስ የአልኮል መጠጥ በልኩ መጠጣትን ያወግዛል?

መዝ 104:14, 15፤ መክ 9:7፤ 10:19፤ 1ጢሞ 5:23

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዮሐ 2:1-11—ኢየሱስ በሠርግ ግብዣ ላይ በተገኘበት ወቅት ውኃን ወደ ወይን ጠጅ በመቀየር የመጀመሪያ ተአምሩን ፈጽሟል፤ ብዛት ያለው ግሩም የወይን ጠጅ በማቅረብ ሙሽሮቹን ከኀፍረት ታድጓቸዋል

ከመጠን በላይ መጠጣትና ስካር ምን አደጋዎች አሉት?

ምሳሌ 20:1፤ 23:20, 21, 29-35፤ ኢሳ 28:7፤ ሆሴዕ 4:11

የአምላክ አገልጋዮች ስለ ስካር ምን አመለካከት አላቸው?

1ቆሮ 5:11፤ 6:9, 10፤ ኤፌ 5:18፤ 1ጢሞ 3:2, 3

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 9:20-25—ኖኅ ሰከረ፤ ይህም የልጅ ልጁ ከባድ ኃጢአት እንዲፈጽም መንገድ ከፍቷል

    • 1ሳሙ 25:2, 3, 36—ናባል ኃይለኛና ጅል ሰው ነው፤ ከፈጸማቸው አሳፋሪ ነገሮች አንዱ በጣም መስከር ነው

    • ዳን 5:1-6, 22, 23, 30, 31—ንጉሥ ቤልሻዛር ብዙ የወይን ጠጅ ጠጥቶ ሞቅ ሲለው ይሖዋን ተሳደበ፤ በዚያው ምሽት ተገደለ

ባንሰክርም እንኳ ስለምንጠጣው መጠን መጠንቀቅ ያለብን ለምንድን ነው?

ምሳሌ 23:20፤ ኢሳ 5:11፤ ሉቃስ 21:34፤ 1ጢሞ 3:8

በተጨማሪም 1ጴጥ 4:3⁠ን ተመልከት

የሚጠጣውን መጠን መቆጣጠር የሚከብደውን ክርስቲያን ማገዝ የምንችለው እንዴት ነው?

ሮም 14:13, 21፤ 1ቆሮ 13:4, 5፤ 1ተሰ 4:4

በተጨማሪም “ራስን መግዛት” የሚለውን ተመልከት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ