መዝናኛ
ክርስቲያኖች አረፍ ማለታቸውና መዝናናታቸው ተገቢ ነው?
ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦
ማር 6:31, 32—ኢየሱስ ሥራ ቢበዛበትም ከደቀ መዛሙርቱ ጋር አረፍ ማለት ወደሚችሉበት አካባቢ እንዲሄዱ ሐሳብ አቅርቧል
መዝናኛ ለመንፈሳዊ እንቅስቃሴዎች የምናውለውን ጊዜ እንዳይወስድብን የትኞቹ መሠረታዊ ሥርዓቶች ይረዱናል?
ማቴ 6:21, 33፤ ኤፌ 5:15-17፤ ፊልጵ 1:9, 10፤ 1ጢሞ 4:8
በተጨማሪም ምሳሌ 21:17፤ መክ 7:4ን ተመልከት