የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 104-105
  • ጉልምስና

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጉልምስና
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 104-105

ጉልምስና

ሁሉም ክርስቲያኖች በመንፈሳዊ ለመጎልመስ መጣር ያለባቸው ለምንድን ነው?

1ቆሮ 14:20፤ 1ጢሞ 4:15

የቅዱሳን ጽሑፎች እውቀት ጉልምስና ላይ ለመድረስ የሚረዳን እንዴት ነው?

ፊልጵ 1:9-11፤ 2ጢሞ 2:15፤ 3:16, 17፤ ዕብ 5:11-14፤ 6:1

ጉልምስና ላይ መድረስ የሚችሉት በዕድሜ ከፍ ያሉ ሰዎች ብቻ ናቸው?

ኢዮብ 32:9፤ 1ጢሞ 4:12

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዳን 1:6-20—ዳንኤልና ሦስቱ ጓደኞቹ ገና በወጣትነታቸው የሚገርም ብስለትና ታማኝነት እንዳላቸው አሳይተዋል

    • ሥራ 16:1-5—ጢሞቴዎስ ከባድ ኃላፊነት በአደራ የተሰጠው ገና በ20 ዓመቱ ወይም ከዚያ በታች እያለ ሳይሆን አይቀርም

በጉባኤ ውስጥ ጥሩ ጓደኞች ማግኘታችን በእኛ ላይ ምን በጎ ተጽዕኖ ይኖረዋል?

ኤፌ 4:11-14፤ ዕብ 10:24, 25

ስለ ሕይወት ያለን አመለካከት ብስለት የሚንጸባረቅበት እንደሆነ የሚያሳየው ምንድን ነው?

1ቆሮ 2:14, 15፤ 3:1-3፤ ፊልጵ 3:14, 15

ጎልማሳ የሆነ ክርስቲያን ወንድ በጉባኤ ውስጥ ተጨማሪ ኃላፊነት ስለመቀበል ሊያስብ የሚገባው ለምንድን ነው?

ሥራ 14:23፤ ቲቶ 1:5-9

በስብከቱና በማስተማሩ ሥራ ጉልምስና ደረጃ ላይ ለመድረስ ምን የግድ ያስፈልገናል?

ሉቃስ 21:14, 15፤ 1ቆሮ 2:6, 10-13

በተጨማሪም ሉቃስ 11:13⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ማቴ 10:19, 20—ኢየሱስ፣ ተከታዮቹ ፍርድ ቤት በሚቀርቡበት ወቅት ምን ብለው ምሥክርነት እንደሚሰጡ መንፈስ ቅዱስ እንደሚመራቸው ዋስትና ሰጥቷቸዋል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ