የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 24-27
  • መጥፎ ባሕርያት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጥፎ ባሕርያት
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 24-27

መጥፎ ባሕርያት

ክርስቲያኖች የትኞቹን መጥፎ ባሕርያት ሊያስወግዱ ይገባል?

መመጻደቅ

መክ 7:16፤ ማቴ 7:1-5፤ ሮም 14:4, 10-13

በተጨማሪም ኢሳ 65:5፤ ሉቃስ 6:37⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ማቴ 12:1-7—ኢየሱስ ተመጻዳቂ የሆኑትን ፈሪሳውያን አውግዟል

    • ሉቃስ 18:9-14—ኢየሱስ ራሳቸውን የሚያመጻድቁ ሰዎች የአምላክን ሞገስ እንደማያገኙ የሚያሳይ ምሳሌ ተናግሯል

መራርነት

1ሳሙ 30:6፤ ኤፌ 4:31፤ ቆላ 3:19

በተጨማሪም ያዕ 3:14⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • አብ 10-14—ኤዶማውያን፣ ወንድሞቻቸው ለሆኑት እስራኤላውያን የመረረ ጥላቻ በማሳየታቸው ተወግዘዋል

መጥፎ ጥርጣሬ እና ውንጀላ

ኢዮብ 1:9-11፤ 1ጢሞ 6:4

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ሳሙ 18:6-9፤ 20:30-34—ንጉሥ ሳኦል፣ ዳዊትን በእምነት ማጉደል ጠረጠረው፤ አልፎ ተርፎም ዮናታንን ከእሱ ጋር ለማጣላት ሞከረ

ምቀኝነት፤ መጎምጀት

ሮም 13:9፤ ገላ 5:19, 21፤ 1ጴጥ 2:1

በተጨማሪም ገላ 5:26፤ ቲቶ 3:3⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 26:12-15—ይሖዋ፣ ይስሐቅ በትጋት ያከናወነውን ሥራ ባርኮለታል፤ ፍልስጤማውያን ግን ይመቀኙት ጀመር

    • 1ነገ 21:1-19—ክፉው ንጉሥ አክዓብ የናቡቴን የወይን እርሻ ጎመጀ፤ ይህም ናቡቴ በሐሰት ተከስሶ ሕይወቱ እንዲጠፋ አድርጓል

ምክንያታዊ አለመሆን፤ ሞኝነት

ማር 7:21-23፤ ኤፌ 5:17

በተጨማሪም 1ጴጥ 2:15⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 1ሳሙ 8:10-20—ነቢዩ ሳሙኤል፣ ሰብዓዊ ንጉሥ ማንገሥ ሞኝነት መሆኑን ለእስራኤላውያን ሲነግራቸው ጉዳዩን በምክንያታዊነት ለማመዛዘን ፈቃደኛ አልሆኑም

    • 1ሳሙ 25:2-13, 34—ናባል፣ ዳዊትና ሰዎቹ ምግብ እንዲልክላቸው ያቀረቡትን ምክንያታዊ ጥያቄ አልተቀበለም፤ በዚህም የተነሳ መላ ቤተሰቡን አደጋ ላይ ጥሎ ነበር

ሰውን መፍራት

መዝ 118:6፤ ምሳሌ 29:25፤ ማቴ 10:28፤ 2ጢሞ 1:7፤ ራእይ 21:8

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘኁ 13:25-33—አሥሩ እስራኤላውያን ሰላዮች በፍርሃት መሸነፋቸው ሳያንስ ፍርሃታቸው ወደ ሕዝቡ እንዲጋባ አደረጉ

    • ማቴ 26:69-75—ሐዋርያው ጴጥሮስ ሰውን መፍራቱ ኢየሱስን ሦስት ጊዜ እንዲክደው አድርጎታል

ስንፍና

ምሳሌ 6:6-11፤ መክ 10:18፤ ሮም 12:11

በተጨማሪም ምሳሌ 10:26፤ 19:15፤ 26:13⁠ን ተመልከት

ስግብግብነት

“ስግብግብነት” የሚለውን ተመልከት

ቁጣ

መዝ 37:8, 9፤ ምሳሌ 29:22፤ ቆላ 3:8

በተጨማሪም ምሳሌ 14:17፤ 15:18⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 37:18, 19, 23, 24, 31-35—የዮሴፍ ወንድሞች ዮሴፍን አንገላትተውታል፤ ለባርነት ሸጠውታል እንዲሁም ያዕቆብን የሚወደው ልጁ እንደሞተ እንዲያስብ በማድረግ አታልለውታል

    • ዘፍ 49:5-7—ስምዖንና ሌዊ ቁጣቸው ጨካኝ፣ ንዴታቸውም ምሕረት የለሽ በመሆኑ ተወግዘዋል

    • 1ሳሙ 20:30-34—ንጉሥ ሳኦል በቁጣ ገንፍሎ ልጁን ዮናታንን ሰደበው፤ አልፎ ተርፎም ሊገድለው ሞከረ

    • 1ሳሙ 25:14-17—ናባል በዳዊት ሰዎች ላይ የስድብ ናዳ አወረደባቸው፤ ይህ ድርጊቱ የቤተሰቡን ሕይወት አደጋ ላይ ጥሎ ነበር

ቅናት

“ቅናት” የሚለውን ተመልከት

ትምክህተኝነት

ገላ 5:26፤ ፊልጵ 2:3

በተጨማሪም ምሳሌ 3:7፤ 26:12፤ ሮም 12:16⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 2ሳሙ 15:1-6—አቢሴሎም ለራሱ ክብር የተጋነኑ ነገሮች አድርጓል እንዲሁም የሕዝቡን ልብ ከአባቱ ከንጉሥ ዳዊት ለመስረቅ ሞክሯል

    • ዳን 4:29-32—ንጉሥ ናቡከደነጾር ተኩራርቷል፤ በመሆኑም ይሖዋ ተግሣጽ ሰጥቶታል

ንቀት

“አክብሮት ማጣት፤ ንቀት” የሚለውን ተመልከት

እብሪት፤ ልክን አለማወቅ

“እብሪት፤ ልክን አለማወቅ” የሚለውን ተመልከት

ኩራት፤ ትዕቢት

“ኩራት” የሚለውን ተመልከት

ዓመፀኝነት

1ሳሙ 15:23፤ ይሁዳ 4, 8, 10, 11

በተጨማሪም ዘዳ 21:18-21፤ መዝ 78:7, 8፤ ቲቶ 1:10⁠ን ተመልከት

የገንዘብ፣ የቁሳዊ ነገሮች ፍቅር

ማቴ 6:24፤ 1ጢሞ 6:10፤ ዕብ 13:5

በተጨማሪም 1ዮሐ 2:15, 16⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ኢዮብ 31:24-28—ኢዮብ ሀብታም ቢሆንም በፍቅረ ንዋይ ወጥመድ አልወደቀም

    • ማር 10:17-27—አንድ ሀብታም ወጣት ንብረቱን በጣም ከመውደዱ የተነሳ ያለውን ነገር ትቶ ኢየሱስን ለመከተል ፈቃደኛ አልሆነም

ግብዝነት

“ግብዝነት” የሚለውን ተመልከት

ግትርነት

ኤር 13:10

በተጨማሪም ኤር 7:23-27፤ ዘካ 7:11, 12⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 2ዜና 36:11-17—ሴዴቅያስ ክፉና ግትር ንጉሥ ነበር፤ በዚህም የተነሳ ሕዝቡን ለጥፋት ዳርጓል

    • ሥራ 19:8, 9—ሐዋርያው ጳውሎስ መልእክቱን ለመስማት አሻፈረኝ ካሉ ግትር ሰዎች ርቋል

ጠበኝነት

ምሳሌ 26:20፤ ፊልጵ 2:3፤ 1ጢሞ 3:2, 3፤ ቲቶ 3:2፤ ያዕ 3:14-16

በተጨማሪም ምሳሌ 15:18፤ 17:14፤ 27:15፤ ያዕ 3:17, 18⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 13:5-9—በአብርሃምና በሎጥ እረኞች መካከል ጠብ ተነሳ፤ አብርሃም ግን ሰላም እንዲሰፍን አደረገ

    • መሳ 8:1-3—የኤፍሬም ሰዎች፣ መስፍኑን ጌድዮንን ሊጣሉት ሞከሩ፤ እሱ ግን ትሕትና በማሳየት ሰላም ፈጠረ

ጥላቻ

ምሳሌ 10:12፤ ቲቶ 3:3፤ 1ዮሐ 4:20

በተጨማሪም ዘኁ 35:19-21፤ ማቴ 5:43, 44⁠ን ተመልከት

ጭካኔ

ዘዳ 15:7, 8፤ ማቴ 19:8፤ 1ዮሐ 3:17

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 42:21-24—የዮሴፍ ወንድሞች በዮሴፍ ላይ በፈጸሙት ጭካኔ በኋላ ላይ ተጸጽተዋል

    • ማር 3:1-6—ኢየሱስ በፈሪሳውያን ጭካኔ የተሞላበት አስተሳሰብ በጣም አዝኗል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ