የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 15, 2009
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
መስከረም 28, 2009–ጥቅምት 4, 2009
በምድር ላይ ለዘላለም መኖር—አምላክ የሰጠው ተስፋ
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 56 (135), 100 (222)
ጥቅምት 5-11, 2009
በምድር ላይ ለዘላለም መኖር—ክርስቶስ ስለዚህ ተስፋ አስተምሯል?
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 83 (187), 75 (169)
ጥቅምት 12-18, 2009
በምድር ላይ ለዘላለም መኖር—እንደገና የታወቀ ተስፋ
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 2 (4), 98 (220)
ጥቅምት 19-25, 2009
ገጽ 18
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 49 (114), 38 (85)
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1-3 ገጽ 3-16
በእነዚህ የጥናት ርዕሶች ውስጥ በምድር ላይ ለዘላለም ስለ መኖር የሚናገረው ተስፋ ምን ቅዱስ ጽሑፋዊ ድጋፍ እንዳለው እንመለከታለን። የጥናት ርዕሶቹ፣ እውነተኛ ክርስቲያኖች ከሕዝበ ክርስትና የተለዩ እንዲሆኑ በሚያደርጋቸው በዚህ ተስፋ ላይ ያለህን እምነት ያጠናክሩልሃል። እንዲህ ያለውን እምነት ማዳበርህ ደግሞ ስለ ወደፊቱ ጊዜ ብሩህ አመለካከት እንዲኖርህና ተስፋህን በተመለከተ ለሌሎች በድፍረት እንድትናገር ሊረዳህ ይችላል።
የጥናት ርዕስ 4 ገጽ 18-22
ይህ የጥናት ርዕስ ከአምላክ ፍቅር ሳንወጣ እንድንኖር የሚያስችሉንን ሦስት መንገዶች ያብራራል። (ይሁዳ 21) እነዚህም (1) ይሖዋ የሚወዳቸውን ሰዎች መውደድ፣ (2) ለሥልጣን አክብሮት ማሳየት እና (3) በአምላክ ፊት ንጹሕ ሆኖ መኖር ናቸው።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ገጽ 16
ገጽ 23
ገጽ 24
ጊዜው “የምሥራች ቀን” በመሆኑ ትኩረትህን ከሚከፋፍሉ ነገሮች ራቅ
ገጽ 28
ከዚህ ቀደም ታገለግል ነበር? አሁንስ ማገልገል ትችላለህ?
ገጽ 30