የርዕስ ማውጫ
ታኅሣሥ 15, 2009
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከየካቲት 1-7, 2010
ገጽ 11
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 45, 17
ከየካቲት 8-14, 2010
ገጽ 15
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 28, 14
ከየካቲት 15-21, 2010
ገጽ 20
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 12, 5
ከየካቲት 22-28, 2010
ገጽ 24
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 3, 50
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 11-19
ወንድ፣ ሴት፣ ወጣት ሳይል ክርስቲያኖች በሙሉ መንፈሳዊ እድገት ማድረጋቸውን በግልጽ ማሳየት ይችላሉ። እነዚህ የጥናት ርዕሶች ይህን እንዴት ማድረግ እንደምንችል ያብራራሉ። በተጨማሪም ችግሮች በሚያጋጥሙን ጊዜም እንኳ እንዴት ደስተኞች መሆን እንደምንችል እንመለከታለን።
የጥናት ርዕስ 3 ከገጽ 20-24
መጽሐፍ ቅዱስ፣ ኢየሱስ ተስፋ የተደረገበት መሲሕ መሆኑን የሚያሳዩ ማረጋገጫዎችን ይዟል። ይሖዋ ስሙን ከነቀፋ ለማንጻትና ሉዓላዊነቱን ለማረጋገጥ እንዲሁም ታዛዥ የሆኑ የሰው ልጆችን ከኃጢአትና ከሞት ለመዋጀት ሲል ልጁን ወደ ምድር ልኮታል። በአገልግሎታችን ላይ እነዚህ እውነታዎች ጎላ አድርገን መግለጽ ይገባል።
የጥናት ርዕስ 4 ከገጽ 24-28
ለይሖዋም ሆነ ለኢየሱስ ያለንን ፍቅር ማዳበር የምንችለው እንዴት ነው? ፍቅር ሁሉን ነገር በጽናት የሚቋቋመው እንዴት ነው? ፍቅር ፈጽሞ አይከስምም ስንል ምን ማለታችን ነው? የ2010ን የዓመት ጥቅስ የሚያብራራው ይህ የጥናት ርዕስ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ገጽ 3
ገጽ 4
ገጽ 8
ገጽ 29
ገጽ 32