የርዕስ ማውጫ
ጥር 15, 2010
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከመጋቢት 1-7, 2010
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 7, 27
ከመጋቢት 8-14, 2010
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 31, 16
ከመጋቢት 15-21, 2010
እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ መሆንህን አስመሥክር
ገጽ 12
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 40, 25
ከመጋቢት 22-28, 2010
ገጽ 24
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 46, 49
ከመጋቢት 29, 2010–ሚያዝያ 4, 2010
ገጽ 28
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 30, 14
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 3-11
እነዚህ የጥናት ርዕሶች ራስን ለይሖዋ መወሰን ሲባል ምን ማለት እንደሆነና አንድ ሰው ራሱን ለይሖዋ መወሰን የሚኖርበት ለምን እንደሆነ ያብራራሉ። እንዲሁም ይሖዋ ከእኛ የሚጠብቀውን ነገር ማድረግ እንችላለን ብለን እንድንተማመን የሚያደርጉንን ምክንያቶች እንመለከታለን። ከዚህም በተጨማሪ የይሖዋ ንብረት የሆኑ ሁሉ ምን በረከት እንደሚያገኙ እንማራለን።
የጥናት ርዕስ 3 ከገጽ 12-16
ይህ የጥናት ርዕስ እያንዳንዳችን ክርስቶስ የተወውን ምሳሌ ለመከተል ጥረት ልናደርግባቸው የሚገቡ አምስት ወሳኝ ነጥቦችን ያብራራል። የክርስቶስን ምሳሌ በመከተል እውነተኛ የክርስቶስ ተከታይ መሆናችንን ማስመሥከር እንችላለን፤ እንዲሁም እውነተኛው የክርስቲያን ጉባኤ የትኛው እንደሆነ እንዲያውቁ በግ መሰል ሰዎችን መርዳት እንችላለን።
የጥናት ርዕሶች 4, 5 ከገጽ 24-32
አራተኛው የጥናት ርዕስ ሰዎች ከአምላክ ርቀው ራሳቸውን ለማስተዳደር ያደረጉት ጥረት ጥፋት ያስከተለበትን ምክንያትና ይህ አጋጣሚ የይሖዋ አገዛዝ የላቀ መሆኑን ያጎላው እንዴት እንደሆነ ያብራራል። አምስተኛው የጥናት ርዕስ ደግሞ የይሖዋን አገዛዝ እንደተቀበልን ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
ልጆቻችሁ የሚያጋጥሟቸውን ተደራራቢ ፈተናዎች እንዲቋቋሙ እርዷቸው 16
እያንዳንዱን ቀን ለአምላክ ክብር ለማምጣት ተጠቀሙበት 21