የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 1, 2010
አምላክ ትቶን ይሆን?
በሽፋን ርዕስ ዙሪያ
ቋሚ አምዶች
13 ይህን ያውቁ ኖሯል?
14 ለታዳጊ ወጣቶች—ለምታምንበት ነገር የጸና እምነት ይኑርህ!
16 ከኢየሱስ ምን እንማራለን?—እሱን ስለ መከተል
18 ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?—ልጆችን ኃላፊነት የሚሰማቸው እንዲሆኑ አድርጎ ማሳደግ
30 ወደ አምላክ ቅረብ—‘የተሰበረና የተዋረደ ልብ’ ያላቸው ሰዎች ምሕረት በሚፈልጉበት ጊዜ
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
8 የትዳር ጓደኛቸውን በሞት ያጡ ሰዎች—የሚያስፈልጋቸው ምንድን ነው? እንዴትስ ልትረዳቸው ትችላለህ?
21 ይሖዋ የሚለው የአምላክ ስም በግብፃውያን ቤተ መቅደስ ውስጥ ተገኘ
23 በአውስትራሊያ በስተ ሰሜን ርቀው በሚገኙ ደሴቶች ‘ምሥራቹ’ ተሰበከ