የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w10 10/15 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
  • የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
  • በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2010
w10 10/15 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

ጥቅምት 15, 2010

የጥናት እትም

የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦

ከኅዳር 29–ታኅሣሥ 5, 2010

“የይሖዋን አስተሳሰብ ያወቀ ማን ነው?”

ገጽ 3

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 11, 51

ከታኅሣሥ 6-12, 2010

ከሁሉ አስቀድማችሁ ‘የአምላክን ጽድቅ’ መፈለጋችሁን ቀጥሉ

ገጽ 7

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 40, 22

ከታኅሣሥ 13-19, 2010

የእምነት ባልንጀሮቻችሁን ለማክበር ቀዳሚ ናችሁ?

ገጽ 16

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 31, 9

ከታኅሣሥ 20-26, 2010

ክርስቲያናዊ ስብሰባዎች የሚያንጹ እንዲሆኑ አስተዋጽኦ ታደርጋላችሁ?

ገጽ 20

የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 20, 34

የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ

የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 3-11

እነዚህ የጥናት ርዕሶች፣ ኢየሱስ ያከናወናቸውን ነገሮች መመርመራችን ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት ለመመሥረት የሚረዳን እንዴት እንደሆነ ያሳያሉ። በተጨማሪም የአምላክ ጽድቅ ሲባል ምን ነገሮችን እንደሚጨምር፣ ከሁሉ አስቀድመን የአምላክን ጽድቅ መፈለግ ያለብን ለምን እንደሆነ እንዲሁም በራሳችን መሥፈርቶች በይሖዋ ላይ ፈጽሞ መፍረድ የሌለብን ለምን እንደሆነ ያብራራሉ።

የጥናት ርዕስ 3 ከገጽ 16-20

ለእምነት ባልንጀሮቻችን አክብሮት ማሳየት ምን ነገሮችን ይጨምራል? እንዲህ ለማድረግ የሚያነሳሱን ምን ምክንያቶች አሉ? እያንዳንዳችን አክብሮት በማሳየት ረገድ ቀዳሚ መሆን የምንችለው እንዴት ነው? እነዚህ ጥያቄዎች በዚህ የጥናት ርዕስ ውስጥ መልስ ያገኛሉ።

የጥናት ርዕስ 4 ከገጽ 20-25

ይህ የጥናት ርዕስ የጉባኤ ስብሰባዎችን የሚመሩም ሆኑ በስብሰባው ላይ የሚገኙ ክርስቲያኖች ስብሰባዎቻችን ሁላችንንም የሚያንጹ እንዲሆኑ አስተዋጽኦ ማድረግ የሚችሉት እንዴት እንደሆነ ያሳያል። በተጨማሪም ከዚህ መጽሔት ጋር በተያያዘ የተደረጉትን አንዳንድ ለውጦች ያብራራል።

በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦

ሰበብ ማቅረብ—ይሖዋ እንዴት ይመለከተዋል? 12

ልጆቻችሁ ከይሖዋ ድርጅት ጋር እንዲተዋወቁ እርዷቸው 25

በይሖዋ ድርጅት ውስጥ ምንጊዜም ሥራ የበዛልኝ ለመሆን ጥሬያለሁ 29

“የተለያዩ ሰዎችን ልብ ለመንካት አስችሎኛል” 32

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ