የርዕስ ማውጫ
ጥር 15, 2011
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከየካቲት 28, 2011–መጋቢት 6, 2011
ገጽ 3
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 49, 14
ከመጋቢት 7-13, 2011
ጋብቻን ከአምላክ እንደተገኘ ስጦታ በመቁጠር አክብሩት
ገጽ 13
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 36, 40
ከመጋቢት 14-20, 2011
ገጽ 17
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 26, 53
ከመጋቢት 21-27, 2011
መንፈስ ቅዱስ ፈተናዎችን ለመወጣትና የተስፋ መቁረጥ ስሜትን ለማሸነፍ ኃይል ይሰጠናል
ገጽ 22
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 54, 17
ከመጋቢት 28, 2011–ሚያዝያ 3, 2011
መንፈስ ቅዱስ ማንኛውንም መከራ ለማሸነፍ ኃይል ይሰጠናል
ገጽ 26
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 49, 17
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕስ 1 ከገጽ 3-7
በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ መጠጊያ ማግኘት የምንችለው ከየት ነው? የአምላክ ቃል፣ የይሖዋን ስም መጠጊያችን ማድረግ እንደምንችል ይናገራል። ይህ ርዕስ በአሁኑ ጊዜም ሆነ ‘ታላቁ የይሖዋ ቀን’ በሚመጣበት ጊዜ ጥበቃ ማግኘት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል። በተጨማሪም የ2011ን የዓመት ጥቅስ ያብራራል።
የጥናት ርዕሶች 2, 3 ከገጽ 13-21
ጋብቻም ሆነ ነጠላነት ከአምላክ የተገኙ ስጦታዎች ናቸው፤ ሁለቱም የሚያስገኙት በረከት አለ። ያገባንም ሆንን ያላገባን እነዚህን ስጦታዎች ከፍ አድርገን መመልከት ያለብን ለምን እንደሆነና ይህንንም ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ በእነዚህ የጥናት ርዕሶች ላይ ይብራራል።
የጥናት ርዕሶች 4, 5 ከገጽ 22-30
ራሳችንን ለይሖዋ ስንወስን የገባነውን ቃል ለመፈጸም የአምላክ እርዳታ ያስፈልገናል። እነዚህ የጥናት ርዕሶች ፈተናዎችን ለመወጣት፣ የተስፋ መቁረጥ ስሜትን ለማሸነፍ፣ ስደትን ለመቋቋም እንዲሁም የእኩዮችን ተጽዕኖ ለማሸነፍና የሚደርሱብንን መከራዎች በጽናት ለመወጣት መንፈስ ቅዱስ እንዴት እንደሚረዳን ያብራራሉ።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ፦
9 በመከራ ውስጥ እያለሁም ይሖዋን የማገልገል መብት በማግኘቴ አመስጋኝ ነኝ
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]
© Stähli Rolf A/age fotostock