የርዕስ ማውጫ
መስከረም 15, 2011
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶችና የሚጠኑበት ሳምንት፦
ከጥቅምት 24-30, 2011
ገጽ 7
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 38, 6
ከጥቅምት 31, 2011–ኅዳር 6, 2011
ገጽ 11
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 40, 26
ከኅዳር 7-13, 2011
ገጽ 16
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 54, 24
ከኅዳር 14-20, 2011
ገጽ 20
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 54, 55
ከኅዳር 21-27, 2011
ገጽ 25
የሚዘመሩት መዝሙሮች፦ 16, 4
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕሶች 1, 2 ከገጽ 7-15
ይሖዋ፣ ለሌዋውያን ‘ድርሻችሁ እኔ ነኝ’ ሲላቸው ምን ማለቱ ነበር? (ዘኍ. 18:20) ይህን መብት ያገኙት ሌዋውያኑ ብቻ ነበሩ? በዛሬው ጊዜ ይሖዋ ድርሻችን ሊሆን ይችላል? ከሆነስ እንዴት? እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች ይሖዋ ለአንድ ሰው ድርሻው ሊሆንለት የሚችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራሉ።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ከገጽ 16-24
እነዚህ ርዕሶች የዘላለም ሕይወት ሽልማት ለማግኘት በምናደርገው ሩጫ ማሸነፍ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራሉ። በሩጫው ላይ እያለን ድጋፍና ማበረታቻ ማግኘት የምንችለው ከየት ነው? ከየትኞቹ ወጥመዶችና ተብትበው ሊይዙን ከሚችሉ ነገሮች ልንርቅ ይገባል? እንዲሁም እስከ ውድድሩ መጨረሻ ለመግፋት ምን ሊረዳን ይችላል?
የጥናት ርዕስ 5 ከገጽ 25-29
ይሖዋ ታማኝ አገልጋዮቹን የሚያውቃቸው ከመሆኑም ሌላ ሞገሱን ያሳያቸዋል። ከይሖዋ ጋር ያለንን ውድ ዝምድና ጠብቀን ለመኖር የሚረዱን የትኞቹ ባሕርያት ናቸው? ይህ ርዕስ እያንዳንዳችን ራሳችንን እንድንመረምር ይረዳናል።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
3 መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ—ዕድሜዬን ሙሉ የብርታት ምንጭ የሆነኝ ልማድ
30 አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሟችሁ እንደ ፊንሐስ ዓይነት እርምጃ ትወስዳላችሁ? ▾