ገጽ ሠላሳ ሁለት
እውነት መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ወደፊቱ ጊዜ ይተነብያል?
ገጽ 16, 17ን ተመልከት።
አሳዛኝ የልጅነት ሕይወት ያሳለፈች አንዲት ወጣት እውነተኛ ትርጉም ያለው ሕይወት መምራት የቻለችው እንዴት ነው?
ከገጽ 19-20 ተመልከት።
አምላክ፣ ልጁን መሥዋዕት እንዲያደርግለት አብርሃምን የጠየቀው ለምንድን ነው?
ገጽ 23ን ተመልከት።
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ንግሥት አስቴር፣ ድፍረትና ትዕግሥት በማሳየትና በማሳመን ችሎታ በመጠቀም ረገድ ከተወችው ምሳሌ ምን መማር እንችላለን?
ከገጽ 24-29 ተመልከት።