የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 15, 2012
© 2012 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. የባለቤቱ መብት በሕግ የተጠበቀ ነው።
የጥናት እትም
የጥናት ርዕሶች
መስከረም 24-30, 2012
ገጽ 3 • መዝሙሮች፦ 32, 2
ጥቅምት 1-7, 2012
አኗኗራችሁ የአምላክ መንግሥት ዜጋ መሆናችሁን የሚያሳይ ይሁን!
ገጽ 11 • መዝሙሮች፦ 16, 44
ጥቅምት 8-14, 2012
ገጽ 20 • መዝሙሮች፦ 29, 25
ጥቅምት 15-21, 2012
ገጽ 25 • መዝሙሮች፦ 32, 52
የጥናት ርዕሶቹ ዓላማ
የጥናት ርዕስ 1 ከገጽ 3-7
የዳንኤል መጽሐፍ ‘በፍጻሜው ዘመን’ ላይ እውነተኛ “ዕውቀት” እንደሚበዛ አስቀድሞ ተናግሯል። (ዳን. 12:4) ይህ ትንቢት አስደናቂ ፍጻሜውን ያገኘው እንዴት እንደሆነ በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመለከታለን። በተጨማሪም ይህ ርዕስ ኢየሱስ ምንጊዜም ከይሖዋ አምላክ አገልጋዮች ጋር እንደሚሆን የሚያሳዩ ማስረጃዎችን ያቀርባል።
የጥናት ርዕስ 2 ከገጽ 11-15
እውነተኛ የአምላክ መንግሥት ዜጎች እነማን ናቸው? ይህ ርዕስ የዚህን ጥያቄ መልስ የሚሰጥ ከመሆኑም በላይ ከመንግሥቱ ዜጎች ምን እንደሚጠበቅ ያብራራል። በተጨማሪም ዜጎቹ ለይሖዋ መመሪያዎች ያላቸውን ፍቅር እንዴት ማሳየት እንደሚችሉ ይጠቁማል።
የጥናት ርዕሶች 3, 4 ከገጽ 20-29
በአብዛኛው ሰይጣን እምነታችንን ለማጥፋት የተለያዩ ስውር ወጥመዶችን ይጠቀማል። ይህ ርዕስ ሰይጣን ከሚጠቀምባቸው አምስት ወጥመዶች እንዴት ራሳችንን መጠበቅ እንደምንችል ያብራራል፤ እነዚህም ያልተገራ አንደበት፣ የሰው ፍርሃትና የእኩዮች ተጽዕኖ፣ ከመጠን ያለፈ የጥፋተኝነት ስሜት፣ ፍቅረ ንዋይ እና ምንዝር የመፈጸም ፈተና ናቸው።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
16 አንድነት የተንጸባረቀበትና አስደሳች ዕቅዶች ይፋ የተደረጉበት ስብሰባ
30 ታስታውሳለህ?
31 ከታሪክ ማኅደራችን
ሽፋኑ፦ አንድ የመንግሥቱ አስፋፊ ጊኒ ቢሳው ውስጥ ባፋታ በተባለ አካባቢ ለአንድ እረኛ ሲመሠክር
ጊኒ ቢሳው
የሕዝብ ብዛት
1,515,000
አስፋፊዎች
120
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
389