የርዕስ ማውጫ
ሚያዝያ 15, 2013
© 2013 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. All rights reserved.
የጥናት እትም
ሰኔ 3-9, 2013
ገጽ 7 • መዝሙሮች፦ 37, 48
ሰኔ 10-16, 2013
የአምላክን ቃል በመጠቀም ራስህንም ሆነ ሌሎችን እርዳ
ገጽ 12 • መዝሙሮች፦ 37, 47
ሰኔ 17-23, 2013
“ይበልጥ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች ለይታችሁ” እወቁ
ገጽ 22 • መዝሙሮች፦ 42, 44
ሰኔ 24-30, 2013
ገጽ 27 • መዝሙሮች፦ 54, 18
የጥናት ርዕሶች
▪ መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ የተሟላ ጥቅም አግኝ
▪ የአምላክን ቃል በመጠቀም ራስህንም ሆነ ሌሎችን እርዳ
ጳውሎስ “የአምላክ ቃል ሕያውና ኃይለኛ ነው” ሲል ጽፏል። (ዕብ. 4:12) ይሁንና ይህ ኃይል ሊጠቅመን የሚችለው አምላክ በመንፈስ መሪነት ያስጻፈውን ቃሉን ካጠናንና ትምህርቱን በተግባር ካዋልን ብቻ ነው። እነዚህ የጥናት ርዕሶች ውጤታማ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማድረግ የሚቻለው እንዴት እንደሆነና ከዚህ የሚገኘው ጥበብ በአገልግሎታችንና በሕይወታችን ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር የሚችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራሉ።
▪ “ይበልጥ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች ለይታችሁ” እወቁ
▪ ‘አትታክቱ’
አስደናቂ የሆነው የአምላክ ጽንፈ ዓለማዊ ድርጅት ክፍል መሆናችን ትልቅ መብት ነው። ታዲያ በዛሬው ጊዜ ድርጅቱ እያከናወነ ካለው ነገር ጋር በተሟላ ሁኔታ መተባበር የምንችለው እንዴት ነው? ከይሖዋ ድርጅት ጋር እኩል ለመራመድና ላለመታከት ምን ሊረዳን ይችላል? ሁለቱ የጥናት ርዕሶች እነዚህን ጥያቄዎች ያብራራሉ።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
17 በአርክቲክ ክልል አቅራቢያ ለአምስት አሥርተ ዓመታት የዘለቀ የሙሉ ጊዜ አገልግሎት
32 ይህን ያውቁ ኖሯል?
ሽፋኑ፦ በአብዛኞቹ ጉባኤዎች ውስጥ ያሉ ወንድሞች ለስብከቱ ሥራ የሚገናኙት ጠዋት 1:30 አሊያም ከዚያ ቀደም ብለው ነው። በመንገድ ላይ ለሚያገኙት ሰው ለመመሥከር ሁሉንም አጋጣሚ ይጠቀማሉ
ኔፓል
የሕዝብ ብዛት
26,620,809
አስፋፊዎች
1,667
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
3,265