የርዕስ ማውጫ
ግንቦት 15, 2014
© 2014 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የጥናት እትም
ሐምሌ 7-13, 2014
‘ለእያንዳንዱ ሰው መልስ መስጠት’ ያለብን እንዴት ነው?
ገጽ 6 • መዝሙሮች፦ 44, 45
ሐምሌ 14-20, 2014
በአገልግሎታችሁ ወርቃማውን ሕግ ተግባራዊ አድርጉ
ገጽ 11 • መዝሙሮች፦ 25, 44
ሐምሌ 21-27, 2014
ይሖዋ ነገሮችን በተደራጀ መልክ የሚያከናውን አምላክ ነው
ገጽ 21 • መዝሙሮች፦ 43, 53
ሐምሌ 28, 2014–ነሐሴ 3, 2014
ገጽ 26 • መዝሙሮች፦ 45, 27
የጥናት ርዕሶች
▪ ‘ለእያንዳንዱ ሰው መልስ መስጠት’ ያለብን እንዴት ነው?
▪ በአገልግሎታችሁ ወርቃማውን ሕግ ተግባራዊ አድርጉ
አንዳንድ ጊዜ በአገልግሎት ላይ አስቸጋሪ የሆኑ ጥያቄዎች እንጠየቃለን። ከእነዚህ ርዕሶች የመጀመሪያው፣ አሳማኝ መልስ መስጠት የምንችልባቸውን ሦስት ዘዴዎች ይጠቁማል። (ቆላ. 4:6) ሁለተኛው ርዕስ ደግሞ ኢየሱስ በማቴዎስ 7:12 ላይ የተናገረውን ሐሳብ ከስብከት ሥራችን ጋር በተያያዘ እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደምንችል ያብራራል።
▪ ይሖዋ ነገሮችን በተደራጀ መልክ የሚያከናውን አምላክ ነው
▪ ከይሖዋ ድርጅት ጋር ወደፊት እየተጓዝክ ነው?
ይሖዋ ምንጊዜም ሕዝቡን ሲያደራጅ ቆይቷል። በእነዚህ ሁለት ርዕሶች ውስጥ ይሖዋ፣ ሕዝቦቹ እንደመሆናችን ከእኛ ምን እንደሚጠብቅ ይብራራል። በተጨማሪም በዛሬው ጊዜ እየተጠቀመበት ላለው ድርጅት ምንጊዜም ታማኝ መሆናችን አስፈላጊ የሆነው ለምን እንደሆነ እንመለከታለን።
ሽፋኑ፦ በመንገድ ዳር ባለ የዓሣ ገበያ መስበክ። በዚህች ደሴት ላይ ከ20 በላይ ቋንቋዎች ይነገራሉ
ሳይፓን
የሕዝብ ብዛት
48,220
አስፋፊዎች
201
የዘወትር አቅኚዎች
32
ረዳት አቅኚዎች
76
በ2013 በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ 570 ሰዎች ነበሩ