የርዕስ ማውጫ
ሰኔ 15, 2014
© 2014 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የጥናት እትም
ነሐሴ 4-10, 2014
ነሐሴ 11-17, 2014
ገጽ 17 • መዝሙሮች፦ 25, 3
ነሐሴ 18-24, 2014
ገጽ 23 • መዝሙሮች፦ 35, 50
ነሐሴ 25-31, 2014
ሌሎች ያላቸውን አቅም በተሟላ ሁኔታ እንዲጠቀሙበት እርዷቸው
ገጽ 28 • መዝሙሮች፦ 42, 50
የጥናት ርዕሶች
▪ ‘አምላክህን ይሖዋን ውደድ’
▪ “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ”
እነዚህ የጥናት ርዕሶች ኢየሱስ የጠቀሳቸውን በሕጉ ውስጥ የሚገኙ ሁለት ታላላቅ ትእዛዛት ያብራራሉ። ለመሆኑ ኢየሱስ ይሖዋን በሙሉ ልባችን፣ ነፍሳችን እና አእምሯችን መውደድ እንዳለብን ሲናገር ምን ማለቱ ነበር? ባልንጀራችንን እንደ ራሳችን እንደምንወድ ማሳየት የምንችለውስ እንዴት ነው?
▪ ደካሞችን የምትመለከቱት በይሖዋ ዓይን ነው?
▪ ሌሎች ያላቸውን አቅም በተሟላ ሁኔታ እንዲጠቀሙበት እርዷቸው
ደካማ እንደሆኑ የሚሰማቸውን የእምነት አጋሮቻችንን መርዳት የምንችለው እንዴት ነው? በዚህ ርዕስ ውስጥ ከሚብራሩት ነጥቦች አንዱ ይህ ነው። በተጨማሪም ወጣቶች ወይም በቅርብ የተጠመቁ ወንድሞች ያላቸውን አቅም በተሟላ ሁኔታ እንዲጠቀሙበት ልንረዳቸው የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
3 እድገት ለማድረግ “የእግርህን ጐዳና አስተካክል”
8 ትዳራቸው በፍቺ የፈረሰ የእምነት አጋሮቻችንን መርዳት—እንዴት?
22 ታስታውሳለህ?
ሽፋኑ፦ የይሖዋ ምሥክሮች ቦትስዋና ውስጥ በኦካቫንጎ ወንዝ ዳርቻ ምቡኩሹ ቋንቋ ለሚናገር አንድ ዓሣ አጥማጅ ምሥራቹን ሲሰብኩ
ቦትስዋና
የሕዝብ ብዛት
2,021,000
አስፋፊዎች
2,096
ጉባኤዎች
47
የ2013 የመታሰቢያው በዓል ተሰብሳቢዎች
5,735