የርዕስ ማውጫ
የካቲት 15, 2015
© 2015 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የጥናት ርዕሶች
ከሚያዝያ 6-12, 2015
ከሚያዝያ 13-19, 2015
ገጽ 10 • መዝሙሮች፦ 30, 14
ከሚያዝያ 20-26, 2015
‘የይሖዋን ትምህርት’ እንዲቀበሉ ብሔራትን ማዘጋጀት
ገጽ 19 • መዝሙሮች፦ 44, 9
ከሚያዝያ 27, 2015–ግንቦት 3, 2015
ይሖዋ ዓለም አቀፉን የማስተማር ሥራችንን ይመራል
ገጽ 24 • መዝሙሮች፦ 45, 10
የጥናት ርዕሶች
▪ ኢየሱስን በትሕትናውና በርኅራኄው ምሰሉት
▪ ኢየሱስን በድፍረቱና በአስተዋይነቱ ምሰሉት
መጽሐፍ ቅዱስ የኢየሱስን ፈለግ በጥብቅ እንድንከተል ያበረታታናል። (1 ጴጥ. 2:21) ፍጽምና የጎደለን ሰዎች በመሆናችን የኢየሱስን ፍጹም ምሳሌ መከተል እንችላለን? የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ ኢየሱስን በትሕትናውና በርኅራኄው መምሰል የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል። ሁለተኛው ደግሞ በድፍረቱና በአስተዋይነቱ መምሰል የምንችልበትን መንገድ ይገልጻል።
▪ ‘የይሖዋን ትምህርት’ እንዲቀበሉ ብሔራትን ማዘጋጀት
▪ ይሖዋ ዓለም አቀፉን የማስተማር ሥራችንን ይመራል
ከእነዚህ ሁለት ርዕሶች የመጀመሪያው፣ ይሖዋ በአንደኛው መቶ ዘመን የነበሩትን የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ምሥራቹን እንዲያውጁ እንዴት እንደረዳቸው ያብራራል። በሁለተኛው ርዕስ ላይ ደግሞ የመንግሥቱን መልእክት በምድር ዙሪያ ለሚገኙ ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች ለማድረስ ያስቻሉንን በቅርቡ የተከናወኑ አንዳንድ ነገሮች እንመለከታለን።
ሽፋኑ፦ በባሊ ደሴት፣ ኢንዶኔዥያ የይሖዋ ምሥክሮች ከቤት ወደ ቤት ሲያገለግሉ ላገኙት ሞቅ ያለ የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ ያለው ሰው ንቁ! መጽሔት ሲያበረክቱ
ኢንዶኔዥያ
የሕዝብ ብዛት
237,600,000
አስፋፊዎች
24,521
የዘወትር አቅኚዎች
2,472
28 ደሴቶች ውስጥ የሚያገለግሉ 369 ልዩ አቅኚዎች አሉ