የርዕስ ማውጫ
ነሐሴ 15, 2015
© 2015 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የጥናት እትም
ከመስከረም 28, 2015–ጥቅምት 4, 2015
ገጽ 9
ከጥቅምት 5-11, 2015
ገጽ 14
ከጥቅምት 12-18, 2015
ገጽ 19
ከጥቅምት 19-25, 2015
በመጨረሻዎቹ ቀናት በጓደኛ ምርጫችሁ ጥንቃቄ አድርጉ
ገጽ 24
የጥናት ርዕሶች
▪ በይሖዋ ጽኑ ፍቅር ላይ አሰላስሉ
ይሖዋ ለሕዝቡ ጽኑ ፍቅር አለው። ይህ ርዕስ፣ አምላክ ይህን ፍቅሩን እንዴት እንዳሳየ ያብራራል። ይሖዋ ለአንተ ባለው ፍቅር ላይ ማሰላሰልህ ከእሱ ጋር ያለህን ግንኙነት ለማጠናከር ይረዳሃል።
▪ በተስፋ ጠብቁ!
▪ በአዲሱ ዓለም ለሚኖረው ሕይወት ከአሁኑ ተዘጋጁ
ጊዜ እያለፈ መሄዱ፣ መንግሥቱ እንደሚያመጣቸው የተነገሩት በረከቶች እንደሚፈጸሙ ያለንን ተስፋ ሊያደበዝዘው አይገባም። በቅዱሳን መጻሕፍት ላይ የተመሠረተው ተስፋችን ሕያው ሆኖ እንዲቀጥል የሚያደርጉ ጠንካራ ምክንያቶች አሉ። እነዚህ ርዕሶች ይህን ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራሉ።
▪ በመጨረሻዎቹ ቀናት በጓደኛ ምርጫችሁ ጥንቃቄ አድርጉ
በእነዚህ የመጨረሻ ቀናት ከመጥፎ ጓደኞች መራቃችን በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? የአምላክ ቃል ይህን ለማድረግ የሚረዳን እንዴት ነው? ይህ ርዕስ ለእነዚህም ሆነ ለሌሎች ተመሳሳይ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።
ሽፋኑ፦ አንድ ወጣት ወንድም በኤስፐራንዛ ከተማ ከjw.org ላይ ቪዲዮ በማሳየት መደበኛ ባልሆነ መንገድ ሲመሰክር
አርጀንቲና
የሕዝብ ብዛት
42,670,000
አስፋፊዎች
150,171
የዘወትር አቅኚዎች
18,538
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
126,661
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2014)