ማስተዋወቂያ
ምን ይመስልሃል?
መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ከሆነ የሚያጋጥሙትን ፈተናዎች በሙሉ ማለፍ አለበት ቢባል አትስማማም?
መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ “ለምለሙ ሣር ይደርቃል፤ አበባው ይጠወልጋል፤ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል” ይላል።—ኢሳይያስ 40:8
እነዚህ ተከታታይ ርዕሶች መጽሐፍ ቅዱስ በአስደናቂ ሁኔታ ያለፋቸውን ፈተናዎች ይተርካሉ።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።