የጥናት እትም
ሰኔ 2016
ከነሐሴ 1-28, 2016 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ትሪኒዳድ
በትሪኒዳድ እና ቶቤጎ የባሕር ዳርቻዎች ላይ፣ ዓሣ በማስገር የሚተዳደሩ በርካታ መንደሮች አሉ። የይሖዋ ምሥክሮች የሚያገኟቸውን ዓሣ አጥማጆች ብዙውን ጊዜ ያነጋግሯቸዋል
አስፋፊዎች
9,679
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
11,331
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2015)
24,103
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.jw.org/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።