የጥናት እትም
ነሐሴ 2016
ከመስከረም 26–ጥቅምት 23, 2016 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ሃንጋሪ
በዳንዩብ ወንዝ ዳርቻ ማለዳ ላይ መስበክ አስደሳች ነው! እነዚህ ደስተኛ አስፋፊዎች በቡዳፔስት፣ ሃንጋሪ በሚገኘው የቪጋዶ አደባባይ ላገኟት ፍላጎት ያላት ሴት የመንግሥቱን መልእክት ሲያካፍሉ
አስፋፊዎች
22,582
አቅኚዎች
1,980
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
12,163
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.jw.org/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።