የርዕስ ማውጫ
ከመስከረም 26, 2016–ጥቅምት 2, 2016 ባለው ሳምንት
ከጥቅምት 3-9, 2016 ባለው ሳምንት
13 ክርስቲያኖች ትዳራቸውን የሰመረ ማድረግ የሚችሉት እንዴት ነው?
በመጀመሪያው የጥናት ርዕስ ላይ ስለ ጋብቻ አጀማመር፣ ከጋብቻ ጋር በተያያዘ በሙሴ ሕግ ውስጥ ስለሰፈሩት ደንቦችና ኢየሱስ የክርስቲያኖችን ጋብቻ አስመልክቶ ስለሰጠው መመሪያ ይብራራል። ሁለተኛው የጥናት ርዕስ ደግሞ የባልንና የሚስትን ሚና በተመለከተ ቅዱሳን መጻሕፍት ምን እንደሚሉ ይገልጻል።
ከጥቅምት 10-16, 2016 ባለው ሳምንት
20 መንፈሳዊ እድገት ማድረግ አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል?
ከጥቅምት 17-23, 2016 ባለው ሳምንት
25 ሌሎችን ማሠልጠን አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል?
ስለ አምላክ መንግሥት የሚገልጸው ምሥራች በስፋት እየተሰበከ መሆኑ ያስደስተናል። ሆኖም ይህ መሆኑ ለአምላክ ከምናቀርበው አገልግሎት ጋር በተያያዘ ተጨማሪ አጋጣሚዎችን እንደሚከፍትልን እንገነዘባለን? እኛ ራሳችን በመንፈሳዊ እድገት ማድረግና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን እንዲህ እንዲያደርጉ መርዳት የምንችለው እንዴት ነው? ሌሎችን ማሠልጠን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች እነዚህን ነጥቦች ያብራራሉ።
31 ከታሪክ ማኅደራችን