የርዕስ ማውጫ
3 የሕይወት ታሪክ—ከጥበበኞች ጋር በመሄዴ ተጠቅሜያለሁ
ከግንቦት 1-7, 2017 ባለው ሳምንት
ክርስቲያኖች ለሌሎች ክብር ማሳየትን በተመለከተ ሚዛናዊ አመለካከት ሊኖራቸው ይገባል። ክብር ማሳየት የሚገባው ለማን ነው? ለምንስ? ይህ ርዕስ የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ይሰጠናል፤ እንዲሁም ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ያለውን ጥቅም ያብራራል።
ከግንቦት 8-14, 2017 ባለው ሳምንት
13 እምነት በማዳበር ጥበብ የሚንጸባረቅበት ውሳኔ አድርጉ!
መጽሐፍ ቅዱስ ውሳኔ በማድረግ ረገድ እንዳንወላውል ያሳስበናል። ይሁንና ጥበብ የሚንጸባረቅበት ውሳኔ ማድረግ የሚኖርብን ለምንድን ነው? እንዲህ ያለ ውሳኔ ለማድረግ የሚረዳን ምንድን ነው? ያደረግነውን ውሳኔ መቀየር የሚኖርብን ጊዜ ይኖር ይሆን? ይህ ርዕስ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።
ከግንቦት 15-21, 2017 ባለው ሳምንት
ከግንቦት 22-28, 2017 ባለው ሳምንት
23 አስቀድሞ ለተጻፉት ነገሮች ትኩረት ትሰጣላችሁ?
ሁላችንም ፍጽምና የጎደለን በመሆናችን ስህተት እንሠራለን። ይህ ሲባል ታዲያ ይሖዋን ማስደሰት አንችልም ማለት ነው? እነዚህ ተከታታይ ርዕሶች አራት የይሁዳ ነገሥታት የተዉትን ምሳሌና የሠሯቸውን ስህተቶች ያብራራሉ። እነዚህ ነገሥታት ከባድ ስህተቶች የሠሩባቸው ጊዜያት ቢኖሩም ይሖዋ በሙሉ ልብ በፊቱ እንደተመላለሱ ተናግሯል። እኛስ ስህተት የምንሠራ ቢሆንም አምላክ በሙሉ ልብ በፊቱ እንደተመላለስን አድርጎ ይመለከተን ይሆን?