የጥናት እትም
መጋቢት 2017
ከግንቦት 1-28, 2017 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ሩማኒያ
ይህ ሽማግሌና ባለቤቱ በሰሜናዊ ሩማኒያ የሚኖሩ በግ መሰል ሰዎችን ለማግኘት፣ እሁድ ከስብሰባ በኋላ ያለውን ጊዜ አመቺ ሆኖ አግኝተውታል። ከእነዚህ ሰዎች መካከል፣ በአካባቢው ከሚኖሩ በጎች የተገኘውን ሱፍ እያስተካከሉ ያሉ ሁለት ጎረቤቶቻቸው ይገኙበታል።
አስፋፊዎች
40,575
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
25,623
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2015)
78,300
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.pr418.com/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።