የርዕስ ማውጫ
ከሐምሌ 3-9, 2017 ባለው ሳምንት
3 “የባዕድ አገር ሰዎች” ይሖዋን ‘በደስታ እንዲያገለግሉት’ መርዳት
ከሐምሌ 10-16, 2017 ባለው ሳምንት
የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ፣ በስደት የሚኖሩ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የሚያጋጥማቸውን አስቸጋሪ ሁኔታ እንዲሁም እነሱን መርዳት የምንችልባቸውን መንገዶች ያብራራል። ሁለተኛው ርዕስ ደግሞ በሌላ አገር የሚኖሩ ወላጆች፣ የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች በተግባር ማዋላቸው ልጆቻቸውን የሚጠቅም ውሳኔ ለማድረግ የሚረዳቸው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል።
13 የሕይወት ታሪክ—መስማት የተሳነኝ መሆኔ ሌሎችን ከማስተማር አላገደኝም
ከሐምሌ 17-23, 2017 ባለው ሳምንት
ከሐምሌ 24-30, 2017 ባለው ሳምንት
በዚህ ሥርዓት ውስጥ መኖር ለማንኛውም ክርስቲያን ቀላል አይደለም። እነዚህ ርዕሶች ለይሖዋ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለሚገኘው እውነትና ለወንድሞቻችን ያለን ፍቅር እንዳይቀዘቅዝ በማድረግ፣ ዓለም የሚያንጸባርቀው የራስ ወዳድነት መንፈስ እንዳይጋባብን መከላከል የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራሉ። በተጨማሪም በዚህ ዓለም ላይ ካሉ ነገሮች ይበልጥ ለክርስቶስ ፍቅር እንዳለን ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ በእነዚህ ርዕሶች ላይ ይብራራል።
31 ከታሪክ ማኅደራችን