የርዕስ ማውጫ
3 የሕይወት ታሪክ ይሖዋ የሚጠይቀንን ማድረግ በረከት ያስገኛል
ከኅዳር 27, 2017–ታኅሣሥ 3, 2017 ባለው ሳምንት
እውነተኛ ፍቅር የክርስቲያኖች መለያ ምልክት ነው። ይህ ርዕስ ‘ግብዝነት የሌለው ፍቅር’ ማሳየት የምንችልባቸውን ዘጠኝ መንገዶች ይገልጻል።—2 ቆሮ. 6:6
ከታኅሣሥ 4-10, 2017 ባለው ሳምንት
እውነትን የሚቃወሙ የማያምኑ ቤተሰቦች ያሏቸው የይሖዋ ሕዝቦች ብዙ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል። ይህ ርዕስ ከቤተሰብ የሚሰነዘር ተቃውሞን በተሳካ ሁኔታ መወጣት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይገልጻል።
ከታኅሣሥ 11-17, 2017 ባለው ሳምንት
21 ዘካርያስ ካያቸው ራእዮች ምን ትምህርት እናገኛለን?
ከታኅሣሥ 18-24, 2017 ባለው ሳምንት
እነዚህ ርዕሶች ዘካርያስ ያያቸውን ስድስተኛ፣ ሰባተኛና ስምንተኛ ራእዮች ያብራራሉ። ዘካርያስ በስድስተኛውና በሰባተኛው ራእይ ላይ ያያቸው ነገሮች ንጹሕ በሆነው የይሖዋ ድርጅት ውስጥ የማገልገል መብታችንን በአድናቆት እንድንመለከት ይረዱናል። ስምንተኛው ራእይ ደግሞ ይሖዋ ለአገልጋዮቹ አስተማማኝ ጥበቃ በማድረግ በእውነተኛው አምልኮ መካፈላቸውን እንዲቀጥሉ የሚረዳቸው እንዴት እንደሆነ ያሳያል።
32 ይህን ያውቁ ኖሯል?